ኮሮናቫይረስ እና ክርስቶስ

ኮሮናቫይረስ እና ክርስቶስ በተሰኘው መጽሐፋቸው፣ ጆን ፓይፐር በዓለም ዙሪያ ያሉትን አንባቢዎቻቸውን በሁሉም ነገር ላይ አስቀድሞ ወሳኝ፣ ገዢ እና ንጉሥ በሆነው፣ ጠቢብ እና መልካም የሆነውን ዓላማውንም በእርሱ ለሚያምኑት ሁሉ በሚፈጽመው፣ ጽኑ ዐለት በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እንዲቆሙ ይጋብዛሉ። “እግዚአብሔር በኮሮናቫይረስ ምን እየሠራ ነው?” ለሚለው ጥያቄ ጆን ፓይፐር ስድስት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶችን በመስጠት፣ በዚህ ባለንበት ታሪካዊ ጊዜ እግዚአብሔር በመካከላችን ማከናወን የሚፈልገውን እየሠራ እንደሆነ ያስታውሱናል።…ንባብ ጨምር