የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በባቢሎን ምርኮ ላይ ከነበሩት ምርኮኞች መካከል፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል ይህ ፍርድ ለእስራኤል እንደሚገባ፤ ደግሞም በተጨማሪ የእግዚአብሔር ፍትህ ለወደፊቱ ተስፋን እንደሚሰጥ ያሳያል። #BibleProject #Bible #ሕዝቅኤል