የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በአብድዩ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። አብድዩ እግዚአብሔር ትዕቢተኛ እና አመጸኛ የሆኑ ህዝቦችን እንዴት እንደጣለ ማሳያ የሆነውን የኤዶምያስን በባቢሎን መውደቅ ይናገራል። #BibleProject #Bible #ትንቢተ አብድዩ