የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ዕንባቆም ላይ የሰራነውን አጭር የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕንባቆም እንዲህ ባለ የዚህ አለም ክፋት እና ኢፍትሐዊነት መካከል የእግዚአብሔርን መልካምነት ለመረዳት ይታገላል። #BibleProject #Bible #ዕንባቆም