የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በሐጌ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሐጌ ከምርኮው በኋላ እስራኤል ለአምላካቸው ታማኝ ሆነው እንዲቆዩ እና ቤተ መቅደሱን እንዲገነቡ ይሞግታቸዋል። #BibleProject #Bible #ሐጌ