በቀላሉ ትምህርትን አለመረዳት _ የእግዚአብሔር ፍቅር

ትምህርት ለሕይወታችን : ልጃችን ትምህርት የመቀበል አቅሙ ደካማ ቢሆን ምን እንወስን ይሆን፤. እንዲሁም ልጁን ለመርዳት ምን ማድረግ አለብን ትምህርት ለነፍሳችን: በመዝሙር 139 እንደተፃፈው እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አድርጎ ነው የፈጠረን ፡፡ እንደኛ ያለ ሌላ ለእግዚአብሔር የለውም ስለዚህ ይወደናል ይንከባከበናል፡፡ የትምህርቱ ነጥብ: እግዚአብሔር ልዩ አድርጎ ፈጥሮናል፡፡ ይወደናል ልዩ የሆነ አላማም በችኛ ላይ አለው፡፡