የህፃናት ጥቃት

ትምህርት ለሕይወታችን :የህፃናት ጥቃት ምንድን ነው ? ጥቃት የደረሰባቸውን ልጆች እንዴት መርዳት እንችላለን፡፡. ትምህርት ለነፍሳችን: ዳዊት ከቤርሳህ ጋር በሀጢያት ወደቀ፡፡ ባለቤቷን ኦርዮንን አስገደል፡፡ እግዚአብሔር ልጁን በቀሰፈ ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ወድቆ ንሰሃ ገባ፡፡ 2ኛ ሳሙኤል 11 የትምህርቱ ነጥብ: ስህተት ስንሰራ በእግዚአብሔር ፊት ንሰሃ መግባትና ምህረትን መቀበል አለብን፡፡