ውርጃ - የህይወት ዋጋ

ትምህርት ለሕይወታችን : ውርጃ የሚፈጠርበትን ሁኔታና የሚያደርው አካላዊ የጤና ቀውስ ትምህርት ለነፍሳችን: የህይወት ዋጋና ውርጃ የሚያስከትለው የስለልቡና ችግርና መፍትሔው መዝሙር 139:13-16 የትምህርቱ ነጥብ: በየትኛውም ደረጃ ያለ ቢሆን ሰው ክቡር የእግዚአብሔር ፍጡር ነው፡፡