ዳዊትና ጎልያድ

ዳዊት ጎሊያድን አሸነፈ፡፡ በመዝሙር ምእራፍ 9 እና 27 ላይ እግዚአብሔን ስለማመን ይናገራል፡፡. ትኩረት: ክርስቲናዊ ኑሮ የትምህርቱ ነጥብ : እምነታችንን በእግዚአብሔርና በቃሉ ላይ ማድረግ አለብን እንጂ በሰው ወይም በሌሎች ነገሮች አይደለም፡፡