ዳዊትና ጎሊያድ

ትምህርት ለሕይወታችን : ዳዊትና ጎሊያድ ትምህርት ለነፍሳችን : ጎሊያድ በጉልበቱ ተማምኖ ዳዊትን ለመግደል ሞከረ፣ ዳዊት ግን በእግዚአብሔር ታመነ የትምህርቱ ነጥብ: በእግዚአብሔር ታመኑ