አባትነት _ እግዚአብሔር አባታችን ነው

ትምህርት ለሕይወታችን : የአባትነት ምንነት- አንድ ጥሩ አባት ለልጆቹ ምን ማድረግ እንዳለበት እናያለን፡፡ ትምህርት ለነፍሳችን: መዝሙረኛው ዳዊት ስለእግዚአብሔር አባትነት የተናገረውን እናለን፡፡ የትምህርቱ ነጥብ: እግዚአብሔር አባታችን ነው፡፡ ይወደናል ይንከባከበናል፡፡