ፍቺ/ የትዳር መፍረስ

ትምህርት ለሕይወታችን :አንዲት ልጅዋ ፍቺ ያጋጠማት ሴት ታርክዋን ታካፍላለች፡፡. ትምህርት ለነፍሳችን: ዳዚየሱስ አላዛርን ከሞት አስነሳው፡፡ ኢየሱስ ይራራልናል፡፡ የትምህርቱ ነጥብ: እግዚአብሔር ይራራልናል፡፡