ቫይታሚኖች _ መክሊት

ትምህርት ለሕይወታችን : ቫይታሚኖች ለሰውነታችን ጤንነት የሚሰጡትን ጥቅም እናያለን፡፡ ትምህርት ለነፍሳችን: መክሊቶችን ለሶስት ሰዎች ሰጥቶ ወደ ሩቅ ሀገር የሀየደወ ሰው ምሳሌ፤ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል፡፡ የትምህርቱ ነጥብ: ተዘጋጅትን መጠበቅ አለብን፡፡