ጨቅጫቃ ሚስት- ምሳሌ ከምሳሌ መፅሀፍ

ትምህርት ለሕይወታችን :ጨቅጫቃ ሚስት የነበረች ሴት እንዴት ትምህርት እንዳገኘች እናያለን፡፡ ትምህርት ለነፍሳችን: ከምሳሌ መፅሐፍ ጥበበኛ ቃልን እናያለን የትምህርቱ ነጥብ: አንደበታችን በሚያበረታቱና በአክብሮት ቃላት መሞላት አለበት፡፡