የተስፋዉ ቃል “መሢሕ” እና ተአምራዊ ልደቱ

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ እየሱስ እንዴት በተለየ ሁኔታ ብሉይ ኪዳን ላይ ተተንብዮ ስለነበረዉ የመሲሁ መምጣት እንዳሟላ መመልከት ነዉ።