የምታዩትን ነው የምታገኙት

ተስፋ ለቆረጡና አቅም ለሌላቸው ለራሱ ሕዝብ ሊያበረታታቸውና ሊያጠነክራቸው እግዚአብሔር ለሶፎንያስ ስምንት ራዕይዎችን ሰጠው፡፡ ምርኮኞቹ ጥቂት የጦር መሣሪይ፣ ብዙ ጠላቶችና እጅግ በጣም ትልቅ ሥራ ነበራቸው፡፡ እነርሱ ችግሮቻቸው ላይ ትኩረትን ስላደረጉ ከብዙ ችግሮችና መሰናክሎች ጋር እንዴት ቤተ መቅደሱን እንደገና እንደሚገነቡ አልተመለከቱም ነበር፡፡ ነገር ግን የሶፎንያስ ራዕይ መጋረጃውን ወደ ኋላ በመ