መገለጥ አሁን

በዘካርያስ ስብከት አማካይነት እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ወደ ከተማ ወይንም ወደ ቤተ መቅደስ ሣይሆን ወደ መንፈሳዊ “አገራቸው” እንዲመለሱ፣ ማለትም ከእርሱ ጋር ግንኙነት እንዲያደርጉ ጥሪን ያቀርባል፡፡ የእርሱ መሠረታዊ መልዕክት ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ከተመለሱ፣ እግዚአብሔር ወደ እነርሱ ይመለሳል የሚል ነው፡፡ መጽሐፈ ዘካርያስ በጣም አስፈላጊ ትንቢቶችን ከያዙ የትንቢት መጻሕፍት አንዱ ሲሆን፣ ከትንቢተ