ዘር ፣ዐፈር፣ እና ልጆች

ኢየሱስ ብዙጊዜ በምሳሌዎች ያስተምር ነበር - ቀለል ያሉ ታሪኮች በጠለቀ መንፈሳዊ እውነቶች፡፡ የእርሱን ምሳሌዎች ሊረዱና በሕይወታቸው ሊተገብሩ የሚችሉ የሚያስተምራቸው መንፈስ ቅዱስ ያላቸው ብቻ ናቸው፡፡ ማቴዎስ 13 በርካታ ምሳሌዎችን የያዘ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አንደኛ ዘርን በተለያየ መሬት ላይ ስለዘራው የዘሪው ምሳሌ የሚናገር ነው፡፡ ዘሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሲወክል፣ አፈሮቹ ደግሞ ቃሉን የሚሰሙት