በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከምርጦቹ አንዱ የሆነው ምርጡ መጽሐፍ

የመጀመሪያዎቹ አራት የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት "ወንጌላት" ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ትርጓሜውም "የምሥራች ወይም መልካም ዜና" ማለት ነው፡፡ እነዚህ መጻሕፍት በኃጢአት የጠፋውን የሰው ዘር ለማዳን እና ለመቤዠት እግዚአብሔር ያለውን ዘለዓለማዊ ዕቅድ በዋናነት የሚያሳዩ ናቸው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደ የህይወት ታሪክ የሚታዩ ናቸው፡፡ እነዚህ ወንጌላት ውስጥ ስለ አንድ በምድር ላይ ሰላሳ ሦስት ዓመት ብቻ በኖረና