መላእክት እና አጋንንቶች

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ በመንፈሳዊዉ ግዛት ዉስጥ የሚኖሩ ፍጡራንን ማለትም መላእክት እና ጋኔን ተፈጥሮ መረዳት እና በእዚህ አለም ላይ የሚያገለግሉትን ግልጋሎት አላማ መመልከት ነዉ።