የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ማቴዎስ 14-28 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ማቴዎስ ላይ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ሰማያዊ መንግስት ወደ ምድር ያመጣል እናም ደቀ መዛሙርቱን በሞቱ እና በትንሳኤው በኩል ወደ አዲስ የህይወት መንገድ ይጠራቸዋል። #BibleProject #Bible #ማቴዎስ