የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ፊልጵስዩስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በዚህ ደብዳቤ፣ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ ክርስቲያኖችን ስላሳዩት ልግስና አመስግኖ ሁሉም እንዴት የኢየሱስን ራስን የመስጠት ፍቅር ለመኖር እንደተጠሩ ያስተምራቸዋል። #BibleProject #ፊልጵስዩስ