የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን 1ኛ ተሰሎንቄ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። 1ኛ ተሰሎንቄ ላይ፣ ጳውሎስ በስደት ላይ ያሉ የተሰሎንቄ ክርስቲያኖች ሁሉንም ነገር መልካም የሚያደርገውን የንጉሱን ኢየሱስ ምጽዐት ተስፋ እንዲያደርጉ ይመክራቸዋል። #BibleProject #ተሰሎንቄ