የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን 2ኛ ተሰሎንቄ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። 2ኛ ተሰሎንቄ ላይ፣ ጳውሎስ ስለኢየሱስ ምጽዐት ቀደም ሲል ያስተማረውን ያብራራል እንዲሁም ደግሞ ህብረቱን የሚያውኩ ክርስቲያኖችን ይገስጻል። #BibleProject #Bible #ተሰሎንቄ