የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በ1ኛ ጢሞቴዎስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። 1ኛ ጢሞቴዎስ ላይ፣ ጳውሎስ በሀሰተኛ አስተማሪዎች የታወከችውን በኤፌሶን ያለችውን ቤተ ክርስቲያን ስርዐቷን እና አላማዋን እንዴት ወደ ቀድሞው መመለስ እንደሚቻል ለጢሞቴዎስ ያሳየዋል። #BibleProject #ጢሞቴዎስ