የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ዕብራውያን ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕብራውያን ላይ፣ ጸሐፊው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ፍቅር እና ምህረት የመጨረሻ መገለጥ መሆኑን እንዲሁም አምልኳችን የተገባው መሆኑን ያሳያል። #BibleProject #ዕብራውያን