የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን መሳፍንት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መሳፍንት ላይ፣ እስራኤላውያን ከእግዚአብሔር መሸሽ የሚያስከትለውን መዘዝ ይጋፈጣሉ። እግዚአብሔር መሳፍንትን በአመጽ፣ በንስሃ፣ እና በተሃድሶ ዑደቶች ያስነሳል። #BibleProject #Bible #መሳፍንት