የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳይ 1ኛ ሳሙኤል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። 1ኛ ሳሙኤል ላይ፣ እግዚአብሔር ሳይወድ እስራኤላውያንን የሚገዙ ነገስታትን ያስነሳላቸዋል። የመጀመሪያው ንጉስ ውድቀት ተከትሎታል፣ ሁለተኛው ንጉስ ዳዊት ግን ታማኝ ምትክ ሆኗል። #BibleProject #ሳሙኤል