የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን በ1ኛ-2ኛ ነገስት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ 1ኛ-2ኛ ነገስት ላይ፣ የዳዊት ልጅ ሰለሞን እስራኤላውያንን ወደ ታላቅነት ይመራቸዋል፣ ከዚያ ግን እስራኤልን ወደ ውድቀት፣ የእርስ በርስ ጦርነት እና በስተመጨረሻ ወደ ጥፋት እና ምርኮ ይመራቸዋል። #BibleProject #Bible #ነገስት