የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢሳይያስ 1-39 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ህዝቡን ለመሲሁ ንጉስ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይገልጻል። #BibleProject #Bible #ኢሳይያስ