የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ትንቢተ ሆሴዕ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሆሴዕ እስራኤል ከእግዚአብሔር ጋር የገቡትን ኪዳን በማፍረሳቸው ይከሳቸዋል እንዲሁም ይህን ተከትሎ ሊመጡባቸው ስለሚችሉ አሳዛኝ መዘዞች ያስጠነቅቃቸዋል። #BibleProject #Bible #ትንቢተ ሆሴዕ