የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢዩኤል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢዩኤል "የጌታን ቀን" እያሰላሰለ፣ እውነተኛ ንሰሀ በሌሎች ትንቢት መፅሀፍት ላይ የሚጠበቀውን ታላቁ ተሀድሶ እንደሚያመጣ ይገልፃል። #BibleProject #Bible #ኢዩኤል