የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በትንቢተ አሞጽ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ትንቢተ አሞጽ እስራኤል ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ኪዳን በማፍረሳቸው ይከሳቸዋል፣ እንዲሁም ጣዖት አምልኮት ወደ ኢ-ፍትሀዊነት እና ድሃውን ችላ ወደማለት እንደመራቸው ያሳያል። #BibleProject #Bible #ትንቢተ አሞጽ