የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በሚክያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሚክያስ ከእስራኤል ሀጢያት እና ምርኮ ባሻገር አዲስ የወደፊት ፍቅርን እና ታማኝነትን ለመፍጠር የእግዚአብሔር ፍትህ ሊመጣ እንደሆነ ያሳውቃል። #BibleProject #Bible #ሚክያስ