የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በትንቢተ ዮናስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የትንቢተ ዮናስ መጽሐፍ እግዚአብሔር ጠላቶቹን በመውደዱ ምክንያት አምላኩን ስለናቀ ስለ አንድ የማይታዘዝ ነቢይ የሚናገር ታሪክ ነው። #BibleProject #Bible #ትንቢተ ዮናስ