የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢሳያስ 40-66 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ህዝቡን ለመሲሁ ንጉስ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይገልጻል። #BibleProject #Bible #ኢሳይያስ