የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሶፎንያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሶፎንያስ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ የሚያደርገውን የማንጻት ፍርድ ያሳውቃል። ክፉን ያስወግዳል እናም ሁሉም ሰው በሰላም የሚበለጽግበትን አዲስ ተስፋ ይከፍታል። #BibleProject #Bible #ሶፎንያስ