በመጽሐፈ መክብብ ውስጥ የመምህሩን ሞጋች ድምፅ እንሰማለን። በዚህም ሞጋቹ፣ በመጽሐፈ ምሳሌ መሠረት ሕይወትን መምራት ሁል ጊዜ አዎንታዊ ውጤትን የማያስገኝ መሆኑን ይታዘባል። አንዳንድ ጊዜ ሕይወት አስቸጋሪ እና ርእታዊ ምክንያቶችን የምትቃረን ሆኖ ትገኛለች። ይህ በሚሆንበት ጊዜ፣ ሕይወትዎን እንዴት ይመራሉ? ጥበብንስ እንዴት ሊሿት ይችላሉ? መጽሐፈ መክብብ ከመጽሐፍ ቅዱስ የጥበብ መጻሕፍት መካከል ሁለተኛው ነው። #BibleProject #Bible #መጽሐፈመክብብ