ሰላም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከጦርነትና ከግጭት መቅረት የበለጠ ትርጉም አለው። የዕብራይስጡ ሻሎም ማለት ሙሉነት ነው። የጎደለው የሚሞላበት፣ የተሰበረው የሚጠገንበት ሁኔታ። ሰላም ክፍል 1 #bibleproject #adventseries #ሰላም