በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ደስታ በሕይወት ውስጥ ባሉ መልካም ነገሮች፣ በወዳጅነት፣ በቤተሰብና በበረከት ውስጥ ይገኛል። ነገር ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ደስታ ሁልጊዜ ነገሮች ጥሩ ስለሆኑ ብቻ አይመጣም። ????ታዲያ ደስታችን በሁኔታዎቻችን ላይ ካልተመሠረተ፣ ደስታን የጸና እንዲሆን የሚያደርገው ምን ሊሆን ይችላል? ደስታ ክፍል 1 #bibleproject #adventseries #ደስታ