ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል!

Summary

የጌታ የእየሱስ ክርስቶስን ወደ ምድር የመመለስን ቃልኪዳን ትርጉም ግንዛቤ ዉስጥ ማስገባት፣ እንዲሁም ተሳታፊዎች ስለጌታ ወደ ምድር መመለስ ይዘጋጁ ዘንድ በእምነታቸዉ እንዲጠነክሩ እና ለቃሉ ታዛዥ እንዲሆን ማበረታታት።