አምልኮ ምንድን ነዉ?

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ ክርስቲያኖች 'ማምለክ' ሲሉ ምን ማለታቸዉ እንደሆነ እና እንዴት አድርገን እግዚአብሄር የሚፈልገዉ አይነት አምላኪዎች መሆን እንደምንችል ማመላከት ነዉ ።