እንዴት እንፀልይ?

Summary

የጸሎትን ትርጉም ለመረዳት እና እየሱስ ደቀመዛሙርቱን እንዴት አድርጎ መጸለይን እንዳስተማራቸዉ ግንዛቤ መዉሰድ። ተሳታፊዎች በጸሎት ህይወታቸዉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእግዚአብሄር ጋር የመገናኘትን ልምድ ያዳብራሉ።