በዉስጤ ያለዉ ጦርነት

Summary

ተሳታፊዎች በዉስጣችን ያለ ሁለት ተፈጥሮ ግጭት መጽሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳቡን ይረዱታል። በተፈጥሮ አብሮን በዉስጣችን ያለዉን የሃጥያት ባህሪ አላማ እና በዉስጣቸዉ ያለዉን የእግዚአብሄር ተፈጥሮ በማወዳደር የበለጠ ይረዱታል። ክዚህም በዘለለ በተፈጥሮ ወደ ሃጥያት የማድላታቸዉን ነገር መቋቋም ከቻሉ በሁዋላ እንዴት በእግዚአብሄር እንደሚመኩ ግንዛቤዉ ይኖራቸዋል።