“እምነት” ምንድን ነዉ? እንዴትስ አገኘዋለሁ?

Summary

የዚህ ትምህርት አላማ እምነት የሚለዉ ሃሳብ ምን ማለት እንደሆነ መገንዘብ እና በመጽሃፍ ቅዱስ ዉስጥ እንዴት ጥቅም ላይ እንደዋለ መመልከት ነዉ። ትየሳታፊዎች እምነትን ከመጽሃፍ ቅዱስ አኳያ እንዴት ሊገነቡት እንደሚችሉ ይመለከታሉ።