ብዙ ሰዎች ኢየሱስ ብሉይ ኪዳንን እየተፃረረ ነው ብለው ያስባሉ፣ ነገር ግን እርሱ ሲቃወም የነበረው የኃይማኖት መሪዎችን ትምህርት ነው፡፡ እርሱ ለደቀ መዛሙርቱ ሲናገር፡- “እኔ የማስተምራችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ የሚገኝ ነው፣ እኔ ግን የማስተምረው የእናንተ ኃይማኖት መሪዎች ከሚያስተምሩት የተለየ ነው፡፡” ኢየሱስ ስለ ሕጉ ፊደልና ስለ ሕጉ መንፈስ ልዩነት አስረዳ፡፡ እርሱ ሕጉ ውጫው ሳይሆን ውስጣዊ መሆን አለበት ብሎ አስተማረ፡፡
ስብከት አስራ አንዴ የእግዚአብሔር ህግና የሰዎች ህይወት
ወደ ተመራጭ ጨምር