የተራራው ስብከት ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ በእርሱ መልዕክትና በእርሱ ብርታት ወደ ዓለም እንዲሄዱ የሰጠው መሰረታዊ አስተምህሮና ስልጠና ነው፡፡ በዚህ ክፍል በጣም ታዋቂ የሆነው ነገር ግን ሰዎች ያልተረዱትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልን እንማራለን፡፡ ከኢየሱስ የፈውስ አገልግሎት የተነሳ በርካታ ሰዎች ተከትለውት ነበር፣ ኢየሱስ የእርሱን ተከታዮች ለሰው ልጆች ችግሮች የእርሱ መፍትሄ አካል እንዲሆኑ ወደ ተራራው ስብከት ጋበዛቸው፡፡
በተራራው ስብከቱ ላይ ያለው አውድ
ወደ ተመራጭ ጨምር