ሰባቱ የመንፈሳዊ ዝለት ምልክቶች

የእግዚአብሔር ሕዝብ ለሚልክያስ መልሰው የተናገሩበት ሰባት ምሳሌዎች አሉ፡፡ እነዚህ ሰባት ውይይቶች “ለእግዚአብሔር እየቀዘቀዙ የመጡ ልቦች ሰባት ሹክሹክታዎች” ሊባሉ ይችላሉ፣ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን የፍቅር ግንኙነት ያጡ ሰዎችን የውስጥ ህመም ስለሚገልፁ ነው፡፡ የሚልክያስ ተልዕኮ ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ማደስ ነው፡፡ ሚልክያስ የተናገራቸው ትንቢቶች፡- ለታማኞች የክርስ