ምልልስ

ሚልክያስ የብሉይ ኪዳን የመጨረሻው ነቢይ ነው፡፡ እርሱ የሰበከው ከነህምያ ዘመን በኋላ ሲሆን የእግዚአብሔር ሕዝብ የአምልኮ ሥርዓቶችን ቢከተሉም በተግባር ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት/ግንኙነት አልነበራቸውም ፡፡ የእርሱ የልብ መልዕክት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የፍቅር ሕብረትን መመሥረት እንደሚፈልግ የሚገልጽ ነው፡፡ እነርሱ መንፈሳዊ ሥርዓቶች የሚፈፅሙት እግዚአብሔር ይፈልገዋል ብለው በማሰብ ሲሆን እ