የደረቁ አጥንቶች

በደረቁ አጥንቶች የተሞላን ሸለቆ ሕዝቅኤል በራዕይ ተመለከተ፡፡ ሕዝቅኤል ለአጥንቶቹ ትንቢትን ተናገረ እነርሱም ባንድነት ተሰባሰቡ፣ ተገጣጠሙ እንዲሁም ሥጋ ተጨመረባቸው፡፡ ከዚያም ጌታ እንዲህ አለው፣ “ለነፋስ ትንቢት ተናገር” - የእግዚአብሔር መንፈስ - ስለዚህ አካላቱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡ ከእግዚአብሔር መንፈስ ውጭ ለማድረግ የምንሞክረው ነገር ሁሉ ለሞተ አጥንት አዲስ ሕይወትን ለመስጠት እንደሚደረግ